ከሀገራችን አራት የግሌ ዩኒቨርሲቲዎች አንደና በግሌ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መስፋፋት ሂዯት ፋናወጊ የሆነው ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ሏምላ 29 ቀን 2009 ዓ.ም 4500 ተማሪዎችን በኤግዚቢሽን ማዕከሌ አዲራሽ በዴምቀት አስመረቀ፡፡ ከም ሩ ቃ ኑ መ ሀ ከ ሌ 1 2 9 6 የሚ ሆ ኑት በ ማ ኔ ጅ መ ን ት ፣ አ ካው ን ቲ ን ግ ፣ ሆ ቴ ሌ ማኔጅመንት፣ ኮምፒውተር ሳይንስ እና ማርኬቲንግ የትምህርት መስኮች በዱግሪ የተመረቁ ሲሆን ቀሪዎቹ 3224 ምሩቃን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በተሇያዩ የስሌጠና መስኮች ከዯረጃ 1 እስከ ዯረጃ 4 የተሰጠውን ትምህርት በብቃት ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ ከማዕከሊዊ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በተገኘው መረጃ መሰረት ከተመራቂዎች መሃከሌ 65 እጁ ሴቶች መሆናቸው የተገሇፀ ሲሆን ይህም የእንስቶችን ውሳኔ ሰጪነትና ሁሇ-ምለዕ ተወዲዲሪነት ሇማረጋገጥ በሚዯረገው ርብርብ አዴማስ ዩኒቨርሲቲ የበኩለን የሊቀ ዴርሻ እየተወጣ ስሇመሆኑ አመሊካች ነው፡፡ በምረቃው ስነ-ስርዓት ሊይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዯንት ድክተር ሞሊ ፀጋይ እና የክብር እንግድች ሇምሩቃኑ የመሌካም ምኞት መግሇጫ መሌዕክት አስተሊሌፈዋሌ፡፡