የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ሰኔት የሩብ ዓመቱን የአፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሄደ፡፡ ሁለት ቀናትን የፈጀው ግምገማ ሲጠናቀቅ እንደሁልጊዜው በሩብ ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡት የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቷል፡፡
 
The SENATE OF ADMAS UNIVERSITY has evaluated the 'Quarter's Performance Report' of all wings. At the end of the two-days long evaluation, the Senate has rewarded the best performers of the quarter as always.