አድማስ ዩኒቨርሲቲ የበላይ አመራር ከርቀት ትምህርት ኮሌጅ የስራ ክፍል ሀላፊዎች ጋር ከሳምንት በፊት በተካሄደው ስልጠና ለተነሱ ጉዳዮች ላይ የአፈፃፀም ግምገማ በማድረግ በትናንትናው ዕለት ልዩ ልዩ ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

- Posted by admin
- Posted in Admas At Glance, Admas News
የዚህ ግምገማ ውጤቶችና የአዳዲስ ውሳኔዎች አፈፃፀም ክትትል ከአንድ ወር በኃላ እንደሚገመገምም ለማወቅ ተችሏል፡፡
