አገራዊ የመጀመሪያ ዲግሪ የምሩቃን ብቃት ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት እንዲቻል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡

  • አገራዊ የመጀመሪያ ዲግሪ የምሩቃን ብቃት ፈተናን በአግባቡ ለመምራትና ለማስተዳደር የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት እንዲቻል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም የመውጫ ፈተናውን በሚፈለገው ጥራትና ደረጃ ለመስጠት አንዲሁም በፈተና አሰጣጡ ላይ የተቋማትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወሰን መመሪያ ተዘጋጅቷል፡፡ 
  • ምሩቃን በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ያገኙትን ዕውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት በመጠቀም በስራው ዓለም ብቁ ተወዳዳሪ፣ በራሱ የሚተማመን፣ ስራ ፈጣሪ እና ዕውቀት አፍላቂ መሆናቸውን ለመመዘን ነው፡፡

                  መመሪያው በትምህርት ሚኒስትር ከጸደቀበት ሚያዚያ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ተብሏል፡፡


Leave us a Comment