በትግራይ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ የግል ከፍተኛ ትምህርት …

anouncmen

በትግራይ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የተቋረጠው ትምህርት በሌሎች ሀገሪቱ ክፍል ውስጥ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ትምህርታቸውን ሊቀጥሉበት የሚቻልበት መንገድ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በደብዳቤ አሳወቀ፡፡👇👇👇👇

Blog Attachment

Leave us a Comment