በአረንጓዴ ልማት “ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል በዩኒቨርስቲው ሰራተኞችና ተማሪዎች ችግኝ ተከላ ተካሄደ::

photo_2022-08-26_11-02-12

፨፨፨፨፨ አድማስ ዩኒቨርሲቲ ፨፨፨፨

አድማስ ዩኒቨርሲቲ አመታዊ የአረንጓዴ አሻራ- ቸግኝ ተከላ መርኃ-ግብር በሰሚት አካባቢ ነሐሴ 20 ቀን 2014 ዓ/ም አከናወነ።

በችግኝ ተከላ መርኃ-ግብሩ የዩኒቨርሲቲው የበላይ አመራሮች፣ መምህራንና ተማሪዎች ተሳትፈዋል።

Leave us a Comment