አድማስ ዩኒቨርሲቲ 14ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡

photo_2022-09-12_12-00-54

ዩኒቨርሲቲው ይህንን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ “የከፍተኛ ትምህርት ጥራት፣ ጥናትና ምርምር፣ የማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ” በሚል በማግኖሊያ ሆቴል ነሐሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም አከናውኗል፡፡

ይህንን የጥናትና ምርምር ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ መንግስት ሐላፊዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ምሁራንና ተመራማሪዎች ፣ የዩኒቨርሲቲው መምህራን ተገኝተው የተከታተሉት ሲሆን  የተለያዩ የሚድያ ተቋማትም የዜና ሽፋን ሰጥተውታል፡፡

Blog Attachment

Leave us a Comment