አድማስ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት ከ700 በላይ የሁለተኛ ዲግሪ(ማስተርስ) ተማሪዎቹን በኤግዝቢሽን ማዕከል እያስመረቀ ይገኛል።

ተመራቂ ተማሪዎቹ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ፣ ቢዝንስ አድሚኒስትሬሽን፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮምፒውተር ሳይንስ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን ከተመራቂዎች ውስጥ 52 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።

Blog Attachment

Leave us a Comment