አድማስ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ ግምታቸው ከ12,000.00 ሺህ ብር በላይ የሆኑ የትምህርት መርጃ …

help add

አድማስ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ ግምታቸው ከ12,000.00 ሺህ ብር በላይ የሆኑ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን (ደብተር፣እስኪርቢቶ እንዲሁም እርሳስ ) የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ሀላፊ በተገኙበት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት ልገሳዉን አድርጓል ፡፡

Blog Attachment

Leave us a Comment