በአድማስ ዩኒቨርሲቲ መስቀል ካምፓስ የባዛር ፕሮግራም ተዘጋጀ!!!
- Posted by admin
- Posted in Admas At Glance, Admas News
በአድማስ ዩኒቨርሲቲ መስቀል ካምፓስ የማርኬቲንግ ተመራቂ ሰልጣኞች የባዛር ፕሮግራም ከህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በደመቀ ሁኔታ አዘጋጁ፡፡
በዝግጀቱ ሰልጣኞች በግል የፈጠራ ስራ ያዘጋጁትን እና በጽንስ ሀሳብ የሰለጠኑትን ስልጠና በተግባር አሳይተዋል፡፡