አድማስ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ከ4800 ተመራቂ ተማሪዎቹን በሚለንየም አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
![photo_2023-08-05_15-23-57](https://admasuniversity.edu.et/wp-content/uploads/2023/08/photo_2023-08-05_15-23-57-770x433.jpg)
- Posted by admin
- Posted in Admas At Glance, Admas News, Admas Senate
ተመራቂዎቹ በማስተርስ፣ በመጀመርያ ዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሐ-ግብሮች በዩኒቨርሲቲው ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን ተገልጿል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ከተመራቂዎቹ ውስጥ 73% የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።