አድማስ ዩኒቨርሲቲ 10,389 ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አስመርቋል።

gra

አድማስ ዩኒቨርሲቲ 10,389 ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አስመርቋል።አድማስ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ በሚገኙ ካምፓሶቹ በማስተርስ፣ መጀመርያ ዲግሪና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ያሰለጠናቸውን 10,389 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ አስመርቋል።ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በማታ እና በርቀት ትምህርት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን ከተመራቂዎቹ ውስጥም 1532 የሚሆኑት ትምህርታቸውን በድህረምረቃ (2ኛ ዲግሪ) ትምህርታቸው አጠናቀው ለምረቃ የበቁ መሆናቸውን በምረቃ ዝግጅቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕረዚደንት ዶ/ር ሞላ ፀጋይ እና የእለቱ የክብር እንግዳ ኢንጅነር መላኩ እዘዘው በመገኘት ለወላጆችና ለተመራቂዎች የመልካም ምኞት መግለጫቸውን አስተላልፈዋል።

Leave us a Comment